እነዚያ ሐሜተኞች

እነዚያ ሐሜተኞች

$10.99

ሀሜተኛ (Salnderer) ማለት ሌላውን ሰው ለመጉዳት፣ በተለይም ስሙን ለማጠልሸት በማሰብ ሀሰተኛና ጎጂ መግለጫዎችን የሚሰጥ ሰው ነው። ሀሜት ብዙ ጊዜ የሚነሳው ከተንኮልና ከክፉ ምኞት ነው። በእግዚአብሔር ሥራና በአገልጋዩ ላይ የሚሰነዘር ሀሜት፣ የአገልጋዩን ተፅዕኖና አገልግሎት ለመቀነስ እንዲሁም ቤተክርስቲያንንና የእግዚአብሔርን አገልጋዮች ለማሳጣት በሚነሳ የጥፋት አጀንዳ የሚመራ ነው።

በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን፣ ሀሜት ሰዎችን ለማዳከም እና በብዙ ልፋት የተገነባውን መልካም ስም ለማጥፋት እንደ መሳሪያ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። በዚህ አይነ ግልጥ (መገለጥን በሚሰጥ) መጽሐፍ ውስጥ፣ የሀሜተኞችን ስልቶች ይረዱ፤ እንዲሁም እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ በሚሰጠው የፍርድ እርግጠኝነት ውስጥ መጽናኛን ያግኙ። በዳግ ሂዋርድ-ሚልስ (Dag Heward-Mills) በተዘጋጁት በእነዚህ መገለጦች ታጥቀው፣ ከሚገጥምዎት ተቃውሞ በላይ ይቆማሉ፤ እንዲሁም ሊገታ የማይችል የወንጌል አገልጋይ ይሆናሉ!

Contact the merchant to order: